ሀያ አራተኛ(24ኛ) ምሽት ከሮፍናን ኑሪ ጋር…
በርታ እንግዶች እየጋበዘ የሚገኘው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የኪነ-ጥበብ መርዐ ግብር እንደ ከዚህ ቀደምቱ ሁሉ ሀያ አራተኛ ምሽቱን ተወዳጁን ድምፃዊ የግጥም ዜማ ደራሲ ፕሮዲውሰር ሮፍናን ኑሪ ጋር ዕረቡ ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ያካሂዳል።
እውቁ ድምፃዊ ሮፍናን ኑሪ በአጠቃላይ አራት አልበም ለህዝብ ያደረሰ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው በመጀመርያ አልበሙ (ነፀብራቅ) የተሰኘ አልበሙ በመቀጠል ስድስት ከዛም ዘጠኝ አጠቃላይ ዘጠኝ በሚል አልበም ውስጥ ወደ ሁለት አልበሞችን ለቋል፡፡
ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኃል
(ሮፋናን ኑሪ)