የሠዓሊ ሳምሶን ከበደ የሥዕል ስራዎች የቀረቡበት “ወይን ጠጅ” የሥዕል አውደርዕይ ከግንቦት 5 2016 ዓ.ም…

Reading Time: < 1 minute
📍የሠዓሊ ሳምሶን ከበደ የሥዕል ስራዎች የቀረቡበት “ወይን ጠጅ” የሥዕል አውደርዕይ ከግንቦት 5 2016 ዓ.ም  ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ እይታ ይገኛል። ይህ የሥዕል አወድርዕይ እስከ ግንቦት 19 2016 ዓ.ም ይቆያል ተብሏል።

📍የሠዓሊ ሱራፌል አማረ “ድፍድፍ ” የተሰኘው የሥነጥበብ አውደርዕይ ከግንቦት 9 2016 ዓ.ም ጀምሮ ቦሌ ዓለም ሲኒማ ጀርባ በሚገኘው አትሞስፌር ጋለሪ ውስጥ ለእይታ ይገኛል።ይህ አውደርዕይ እስከ ግንቦት 22 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ነው።

Gallary

136570cookie-checkየሠዓሊ ሳምሶን ከበደ የሥዕል ስራዎች የቀረቡበት “ወይን ጠጅ” የሥዕል አውደርዕይ ከግንቦት 5 2016 ዓ.ም…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE