ትዝታ ፊልም ተመረቀየዳንኤል አንማው “ትዝታ”ፊልም ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 7 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት…

Reading Time: < 1 minute
ትዝታ ፊልም ተመረቀ

የዳንኤል አንማው “ትዝታ”ፊልም ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 7 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኛው ኤልያና ሆቴል አዳራሽ ውስጥ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ሥነሥርዓት ተመረቀ::

እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) ፣ቃልኪዳን ጥበቡ ፣ይመር አባተ፣ፋንታ ስንታየሁ ፣ዳግም ተዘራ ፣በሀይሉ እንግዳ እና ሌሎችም በተዋይነት ተሳተፈውበታል።

የፊልሙ ደራሲና ዳይሬክተር ዳንኤል አንማው ሲሆን በኤላዳን ፊልምስ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

የትዝታ ፊልም ምርቃት ግንቦት 9 10 11 እና ግንቦት 16 17 18 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ጀምሯል።

Movie update

136561cookie-checkትዝታ ፊልም ተመረቀየዳንኤል አንማው “ትዝታ”ፊልም ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 7 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE