ለ ሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን ፡፡
የፋናዎቹ ፈርጥ ብሌን ዮሴፍ እና አቤል ሙሉጌታ በግሌ በደንብ አውቃችኃለሁ ለ ብዙዎቻችን ትምህርት ነበራችሁ የማላውቀውን እየሰጣችሁኝ ሙዚቃት ክብሯን እንዳውቅ አርጋችሁኛል ፡፡
ለሌሎች በጥንቃቄ እንድሰጥ ትውልድን በጥሩ ሁኔታ እንድቀርፅ እና ሀላፊነት እንዲሰማኝ ሁለታችሁም መክራችሁኛል አግዛችሁኛል ፡፡
እወዳችሁኃለሁ ፡፡
በሄዳችሁበት ሁሉ መልካም እድል 😢
የእናንተው ተማሪ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
@biggrs @yenevibe
የፋናዎቹ ፈርጥ ብሌን ዮሴፍ እና አቤል ሙሉጌታ በግሌ በደንብ አውቃችኃለሁ ለ ብዙዎቻችን ትምህርት ነበራችሁ የማላውቀውን እየሰጣችሁኝ ሙዚቃት ክብሯን እንዳውቅ አርጋችሁኛል ፡፡
ለሌሎች በጥንቃቄ እንድሰጥ ትውልድን በጥሩ ሁኔታ እንድቀርፅ እና ሀላፊነት እንዲሰማኝ ሁለታችሁም መክራችሁኛል አግዛችሁኛል ፡፡
እወዳችሁኃለሁ ፡፡
በሄዳችሁበት ሁሉ መልካም እድል 😢
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
@biggrs @yenevibe
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ