ተወዳጁ የጉራግኛ ሙዚቃ ድምፃዊ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ደሳለኝ መርሻ ከ ስድስት ዓመት በኃላ “ኑድኒያ” የተሰኘ ሰባተኛ አልበሙን ሊያወጣ ነው ፡፡
ተወዳጁ የጉራግኛ የሙዚቃ አቀንቃኝ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ደሳለኝ መርሻ የሙዚቃው አልበም 13 የሙዚቃ ክሮች ያካተተ ሲሆን በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን የተሳትፈውበታል፡፡ በግጥም እና ዜማ ፈለቀ ማሩ ፣ ናቲ ሃይሌ ፣ ዘነበ መርሃባ ፣ ሃብታሙ አብርሀም ፣ አለማየሁ ወልዴ እና እራሱ ድምፃዊ ደሳለኝ አብታሙ ይገኝበታል፡፡
በቅንብሩ አሌክስ ይለፍ ፣ መሀመድ ኑርሁሴን ፣ ስማገኘሁ ሳሙኤል ፣ ፋኑ ጊዳቦ ፣ ቢኒ አንዴ ፣ ርሆቦት (ሮባ) በሚክሲንግ ሰለሞን ሀይለማርያም ፣ አሌክስ ይለፍ ፣ ፍሬዘር ታዬ ፣ መሃመድ ኑርሁሴን ፣ ቢኒ አንዴ በማስተሪንጉ ሙሉ በሙሉ በሰለሞን ሀይለ ማርያም ተሰርቷል ፡፡
ጉድንያ ማለት ”እንቁ ናት” “ውድ ናት” የሚል አማርኛ አቻ ፍቺው አለሁ ፡፡ የሚያጠነጥነው ስለ ፍቅር ፣ ታሪክ ፣ የጉራግኛ እሴቶችን አቀብሏል ፡፡
ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ በጉራጌ ክልል ጌቶ በምትባል ቦታ የተወለደው 1982 አዲስ አበባ በመምጣት ትምህርቱን እና ሙዚቃ ለማወቅ መጣ ከዛም የመጀመርያ አልበሙን የታክሲ ረዳት ሆኖ ያወጣው የ አልበሙ መጠርያ ፍረህ ደነና 1994 ከዛም በመቀጠል መገናኸ 1996 ፣ ገነኖ 1998 ፣ አያርሴ 2001 ፣ ሒታኒያ 2004 ፣ ያሚያሚና 2009 አሁን ደሞ ከስድስት አመት በኃላ ሰባተኛ አልበሙ 2016 “ነድኒያ” ብሎ መቷል ፡፡
ታላላቅ ድምፃዊያን ያሬድ ነጉ ፣ ጌታቸው ሐ/ማርያም ፣ ግዛቸው ተሾመ በተገኙበት አልበሙ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል፡፡
የአልበሙ የሚለቀቀው በሲዲ እና በራሱ ዩትዮብ ቻናል ደሳለኝ መርሻ በሁሉም ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መተግብያ ይለቀቃል መባሉ ዛሬ ግንቦት 9/2016 በማርዮት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ገልጿል ፡፡
@biggrs @yenevibe
ተወዳጁ የጉራግኛ የሙዚቃ አቀንቃኝ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ደሳለኝ መርሻ የሙዚቃው አልበም 13 የሙዚቃ ክሮች ያካተተ ሲሆን በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን የተሳትፈውበታል፡፡ በግጥም እና ዜማ ፈለቀ ማሩ ፣ ናቲ ሃይሌ ፣ ዘነበ መርሃባ ፣ ሃብታሙ አብርሀም ፣ አለማየሁ ወልዴ እና እራሱ ድምፃዊ ደሳለኝ አብታሙ ይገኝበታል፡፡
በቅንብሩ አሌክስ ይለፍ ፣ መሀመድ ኑርሁሴን ፣ ስማገኘሁ ሳሙኤል ፣ ፋኑ ጊዳቦ ፣ ቢኒ አንዴ ፣ ርሆቦት (ሮባ) በሚክሲንግ ሰለሞን ሀይለማርያም ፣ አሌክስ ይለፍ ፣ ፍሬዘር ታዬ ፣ መሃመድ ኑርሁሴን ፣ ቢኒ አንዴ በማስተሪንጉ ሙሉ በሙሉ በሰለሞን ሀይለ ማርያም ተሰርቷል ፡፡
ጉድንያ ማለት ”እንቁ ናት” “ውድ ናት” የሚል አማርኛ አቻ ፍቺው አለሁ ፡፡ የሚያጠነጥነው ስለ ፍቅር ፣ ታሪክ ፣ የጉራግኛ እሴቶችን አቀብሏል ፡፡
ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ በጉራጌ ክልል ጌቶ በምትባል ቦታ የተወለደው 1982 አዲስ አበባ በመምጣት ትምህርቱን እና ሙዚቃ ለማወቅ መጣ ከዛም የመጀመርያ አልበሙን የታክሲ ረዳት ሆኖ ያወጣው የ አልበሙ መጠርያ ፍረህ ደነና 1994 ከዛም በመቀጠል መገናኸ 1996 ፣ ገነኖ 1998 ፣ አያርሴ 2001 ፣ ሒታኒያ 2004 ፣ ያሚያሚና 2009 አሁን ደሞ ከስድስት አመት በኃላ ሰባተኛ አልበሙ 2016 “ነድኒያ” ብሎ መቷል ፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
የአልበሙ የሚለቀቀው በሲዲ እና በራሱ ዩትዮብ ቻናል ደሳለኝ መርሻ በሁሉም ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መተግብያ ይለቀቃል መባሉ ዛሬ ግንቦት 9/2016 በማርዮት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ገልጿል ፡፡
@biggrs @yenevibe
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ