ኤልያስ መልካ የተሳተፈበት አልበም ሊወጣ ነው!
ተዋናይት እና ድምፃዊት ለምለም ሐ/ሚካኤል አዲስ የበኩር አልበም ከዘጠኝ አመት በኃላ “ማያዬ ” የተሰኘ አልበም ወደ ህዝብ ሊደርስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
የድምፃዊት ለምለም ሐ/ሚካኤል አልበሙ ወደ 12 ክር ያለው ሲሆን ለየት ያሉ ስልተ ምቶች ታጅቦ የቀረበ ሲሆን የተለያዩ አንጋፋ እና ወጣት ከያኒያን ሲኖሩ ከዛ ውስጥ በሕይወት የሌለው አንጋፋው አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ይገኝበታል፡፡
አልበሙ በዚህ ወርሀ ውስጥ አርብ ግንቦት 9/2016 አመተ ምህረት በናሆም ሪከርድስ በኩል በቅርቡ ይደርሳል ተብሏል፡፡
ድምፃዊት ለምለም ሐ/ ሚካኤል የተለያዩ ነጠላ ዜማዎች ያላት እና በተጨማሪም በሬድዮ በቴሌቪዥን መስኮት የተዉኔት ብቃቷን አሳይታለች፡፡
Musics, New Releases, Music Videos