ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለፀ፡፡
ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ የበኩር አልበሙን በስሙ የሰየመው ”ልዑል” አልበም በውስጡ 14 ክሮችን የያዘው ለህዝብ ማድረሱ አይዘነጋም በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን በውስጡ ተካተው አልበሙን ሰርተውታል ፡፡
ይህ አልበም ስድስት አመት የፈጀ ሲሆን በርካታ የሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡
አሁን በቅርብ ቀን ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ኮንሰርት ለማቅረብ እየተዘጋጀ እንደሚገኝ በራሱ ማህበራዊ ገፁ ላይ ገልጿል ፡፡
ከዚህ ቀደም አልበሙን የካቲት 26/2016 በሸራተን አዲስ ሆቴል ታላላቅ እንግዶች የሙዚቀኛው አድናቂዎች በተገኙበት ማስመረቁ አይዘነጋም ፡፡
@biggrs @yenevibe
ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ የበኩር አልበሙን በስሙ የሰየመው ”ልዑል” አልበም በውስጡ 14 ክሮችን የያዘው ለህዝብ ማድረሱ አይዘነጋም በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን በውስጡ ተካተው አልበሙን ሰርተውታል ፡፡
ይህ አልበም ስድስት አመት የፈጀ ሲሆን በርካታ የሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡
አሁን በቅርብ ቀን ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ኮንሰርት ለማቅረብ እየተዘጋጀ እንደሚገኝ በራሱ ማህበራዊ ገፁ ላይ ገልጿል ፡፡
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
@biggrs @yenevibe
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን