የሁለቱ ጥምረት ለሁለተኛ ጊዜ…
ባልከው አለሙ እና ስንታየሁ በላይ ሁለተኛ የሙዚቃ ስራቸውን በጥምረት የሰሩትን ሰኞ 28/2016 ይገርማል የተሰኘ ሙዚቃ ወደ ህዝብ ያደርሳሉ ፡፡
ይገርማል ሙዚቃውን ሲሆን ግጥም እና ዜማ አለማየሁ ደመቀ ቅንብር ግሩም መዝሙር ሚክሲ እና ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረወርቅ ሰርተውታል ፡፡
ከዚህ ቀደም ባልከው አለሙ እና ስንታየው በላይ ከሀሳቤ የተሰኘ ሙዚቃ በጥምረት ለህዝብ ማድረሳቸው ይታወሳል ፡፡
@Yenevibe