የእንዳለ ቤተሰብ በእለተ ፋሲካ የመኪናው አሸናፊ ሆኑ…
ለረዥም ጊዜ ሲያወዳድር የነበረው የቤተሰብ ጨዋታ የመዝናኛ ፕሮግራም በተዋናይ ነፃነት ወርቅነህ የሚመራው በኢቢኤስ ቲቪ በሳምንት ሁለቴ የሚተላለፈው ፕሮግራም ፡፡
እለት ፋሲካ በዓል እሁድ 27 መያዚያ 2016 ዓመተ ምህረት የአስናቀች ቤተሰብ እና የእንዳለ ቤተሰብ ከብዙ ውድድሮች የመጨረሻው ዙር የደረሱ ሲሆን በዛሬው ፉክክር ሁሉቱም ቤተሰቦች እኩል እኩል ነጥብ ማለትም 54/54 ነጥብ ደርሰው በስተ መጨረሻ የእንዳለ ቤተሰብ 58 ነጥብ በማምጣት የመኪናው አሸናፊ ሆኗል፡፡
የቤተሰብ ጨዋታ ከዚህ ቀደም የመኪና ሽልማት በገና በዓል እለት የመኪና ሽልማቱን የሀሀሀሀሀ ቤተሰብ ወደ አዳማ አስገብተውት ነበር ፡፡
በአጠቃላይ አራት ሽልማቶችን የቤተሰብ ጨዋታ የሰጠ ሲሆን የመኪና ሽልማት ሶስት እና የቤት ሽልማት አንድ ለቤተሰብ ጨዋታ አሸናፊዎች ሰቷል፡፡
@yenevibe @biggrs
ለረዥም ጊዜ ሲያወዳድር የነበረው የቤተሰብ ጨዋታ የመዝናኛ ፕሮግራም በተዋናይ ነፃነት ወርቅነህ የሚመራው በኢቢኤስ ቲቪ በሳምንት ሁለቴ የሚተላለፈው ፕሮግራም ፡፡
እለት ፋሲካ በዓል እሁድ 27 መያዚያ 2016 ዓመተ ምህረት የአስናቀች ቤተሰብ እና የእንዳለ ቤተሰብ ከብዙ ውድድሮች የመጨረሻው ዙር የደረሱ ሲሆን በዛሬው ፉክክር ሁሉቱም ቤተሰቦች እኩል እኩል ነጥብ ማለትም 54/54 ነጥብ ደርሰው በስተ መጨረሻ የእንዳለ ቤተሰብ 58 ነጥብ በማምጣት የመኪናው አሸናፊ ሆኗል፡፡
የቤተሰብ ጨዋታ ከዚህ ቀደም የመኪና ሽልማት በገና በዓል እለት የመኪና ሽልማቱን የሀሀሀሀሀ ቤተሰብ ወደ አዳማ አስገብተውት ነበር ፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
@yenevibe @biggrs
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ