-ሰኞ በበዓል ማግስት እንግዳችንአራተኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ሁለተኛ ደረጃ ሆኖ ያጠናቀቀው ሀ…

Reading Time: < 1 minute
*
ሰኞ በበዓል ማግስት እንግዳችን

አራተኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ሁለተኛ ደረጃ ሆኖ ያጠናቀቀው ሀብታሙ ይሄነው … በኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ይከሰታል ፡፡

– በርካቶች ዘንድ የተወደደለት ሙዚቃ የዳዊት ፅጌ ድማማን እንዴት አስቦ ሰራው ? በበዓል ሰሞን ምን አርጎስ ያሳልፍ ይሁን?

– ሐሳብ እና ጥያቄ እና  አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ  በአራዳ FM 95.1 ላይ አብረናችሁ እንቆያለን።

ሐሳብ አስተያየታችሁን በስቱዲዮ ስልክ መስመር 0115585431/ 0115585432 ላይ በመደወል ወይም በ0933332325 እና 8545 ላይ በአጭር የፁሁፍ መልዕክት እንዲሁም በዋትስአፕ(Whatsapp) 0933332325 ላይ አድርሱን።

በ አራዳ ኤፍኤም(Arada FM) 95.1MHZ ላይ ይከታተሉን!

የኔ ቫይብ
www.yenevibe.com
@yenevibe on Telegram
135120cookie-check-ሰኞ በበዓል ማግስት እንግዳችንአራተኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ሁለተኛ ደረጃ ሆኖ ያጠናቀቀው ሀ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE