እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!
“ድህነት የተገኘው የጀርባው ግርፋት
የደም ላብ አምጦ ወለደልን እውነት”…
ከህመም፣ ከስቃይ፣ ከመገረፍ ፣ ከመሰቀል ፣ ከሞት በኃላ ብርሀንህን በትንሳኤው ያሳየኸን ሁሉን ቻይና አምላክ ሆይ እናመሠግነሃለን።
መልካም በዓል!!!
የኔ ቫይብ
@yenevibe
“ድህነት የተገኘው የጀርባው ግርፋት
የደም ላብ አምጦ ወለደልን እውነት”…
ከህመም፣ ከስቃይ፣ ከመገረፍ ፣ ከመሰቀል ፣ ከሞት በኃላ ብርሀንህን በትንሳኤው ያሳየኸን ሁሉን ቻይና አምላክ ሆይ እናመሠግነሃለን።
መልካም በዓል!!!
የኔ ቫይብ
@yenevibe
One Response
Enquan Abro Aderesen!