13ኛው ለዛ አዋርድ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተባለ ፡፡
አስራ ሶስተኛው ለዛ አዋርድ ከ ሀምሌ 13/2013- ሰኔ 30/2015 አመተ ምህረት የወጡ የኪነጥበብ ስራዎች በውድድሩ ተሳትፈዋል በ13 ዘርፍ እጩ የሆኑት በምርጥ አዲስ ድምፃዊ/ት ፣ ምርጥ አልበም ፣ ምርጥ የቴሌቪዥን ተዋናይ እና ተዋናይት ፣ ምርጥ ነጠላ ዘፈን ፣ ምርጥ ተዋናይ /ት የመሳሰሉት የኪነጥብብ ስራዎች በዘርፍ አምስት አምስት እጩዎች ቀርበውም ነበር ፡፡
በስተ መጨረሻ የድምፅ አሰጣጡ ተጠናቆ በደመቀ ስነስርዓት በሂልተን ቦልም ግንቦት 16/2016 አመተ ምህረት ይጠናቀቃል ተብሏል ፡፡
@yenevibe @biggrs

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን