አዲስ አልበም በቅርቡ …
የግጥም እና ዜማ ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ አተነህ ወራሽ በቅርቡ አዲስ አልበም ይዞ እየመጣ ይገኛል ፡፡
የአልበሙ ርዕስ ”ምሳሌ ” ይሰኛል ይህ አልበም በምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት ሲተዋወቅ ረዥም ጊዜ አስቆጥራል ፡፡
በስተ መጨረሻ በቅርቡ ለ አድማጮች ይደርሳል ተብሏል ይንን አልበም ፕሮዲውስ ያደረገው ምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት ነው ፡፡
@yenevibe

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን