አዲስ ነጠላ ዜማ ከጃኪ ጎሲ …
ተወዳጁ ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ከ ሰሞኑ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል የሙዚቃው ርዕስ #አይ #እድል ይሰኛል ፡፡
አይ እድል የተሰኘው ሙዚቃ ግጥም እና ዜማ ያሲት መሀመድ ቅንብር ኪዲ አድማሱ ዳይሬክተር አማኑኤል ገብረ መድህን ( አቡሽ ነው )::
ከዚህ ቀደም ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ለ ድምፃዊ ደቤ አለም ሰገድ “ልዋልበት ” የተሰኘ ሙዚቃ በቅንብር ስራ ተሳትፎ እንዳደረገ ሲነገርም ነበር ፡፡
@yenevib