ተወዳጁ ድምፃዊ ናትናኤል ሃይሌ(ናቲ ሃይሌ) አዲስ ነጠላ ዜማ ይዞ እየመጣ ይገኛል ይህ ሙዚቃ ግንቦት አንድ እንደ ሚለቅ በራሱ ማህበራዊ ገፅ ላይ ገልጿል ፡፡
ተወዳጁ ድምፃዊ አልበሞችን አድርሶናል ሌት ይነጋል – አዲስ አልበሙ ያልተለቀቀው እቁጳ ጊዮን ሙዚቃዎችን ያደረሰን ሲሆን በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈለት ”በቃ” በተሰኘው ሙዚቃ ነው ፡፡
@yenevibe