በቅርቡ አዲስ ሙዚቃ …
ድምፃት የግጥም ዜማ ደራሲ ሀሌሉያ ተክለ ፃድቅ(ሀሌ ጃኖ) አዲስ የሙዚቃ ስራ ይዛ እንደምትመጣ በራስዋ ማህበራዊ ገፅ ላይ ገልፃለች ፡፡
አሌሉያ ተክለፃድቅ በተለያዩ ነጠላ ዜማዎች እና አንድ የበኩር አልበም *ተወዳጅ* የተሰኘ የሙዚቃ አልበም ለህዝብ አድርሳለች ፡፡
በራስዋ ማህበራዊ ገፅ ላይ እንደ ገለፀችሁ አዲስ የሙዚቃ ስራ በቅርቡ አደርሳለሁ ብላለች ፡፡
@yenevibe