ከአስር ዓመት ቆይታ አዲስ ነጠላ ዜማ ድምፃዊት እና የበጎ አድራት አምባሳደር ቻቺ ታደሰ…
የበጎ አድራጎት አንባሳደር እና ድምፃዊት ቻቺ ታደሰ ደርሷል ሰዓቱ ከአስር ዓመት ቆይታ በኃላ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዛ እየመጣች ነው #ደርሳል #ሰዓቱ የተሰኘው ሙዚቃ የሚያጠነጥነው የሰላምን ጥሪ እና ወደ ፈጣሪ የምማልድበት የምንጮኽበት ተስፋን ፍቅር የምንመኘበት እንደሆን ተደርጎ የተሰራ ነው ይንን ሙዚቃ ለማጠናቀቅ ሰሶስት ቀናት ብቻ ፈጅቶበታል ምክንያቱም ልምድ ባላቸው እና አንጋፋ ሙዚቀኞች ስለ ተሳተፉበት ነው ፡፡
ይህንን ሙዚቃ በግጥም በዜማ ቻቺ ታደሰ ደረጄ ታደሰ ሲሰራው በቅንብር ሩፋኤል ወልደ ማርያም ማስተሪንግ ሚክሲንግ ኬንዓለን ዛሬ ምሽት አስር ሰዓት(10:00) ቻቺ ታደሰ ዩትዮብ ቻናል ለአድማጮች ይደርሳል ተብሏል፡፡
@yenevibe