አምስተኛ አልበም አብዱ ኪያር…
ተወዳጁ የዜማ ግጥም ደራሲ እና ድምፃዊ አብዱ ኪያር አምስተኛ አልበሙን በቅርቡ ለ አድማጮች እንደ ሚያደርስ የራሱ ማህበራዊ ገፁ ላይ ገልጿል ፡፡
ከረዥም ጊዜአት በኃላ አምስተኛ አልበሙን ለህዝብ ለማድረስ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል በአልበሙ አቀናባሪ ስማገኘሁ ሳሙኤል ( ዲታ ስቱዲዮ ) እንዳለበት እና ሌሎች በርካታ ሰዎች በአልበሙ ተካተው ሰርተዋል ፡፡
የግጥም ዜማ ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ አብዱ ኪያር የመጀመርያ አልበሙ መርካቶ ሰፈሬ ከዛም በመቀጠል ምነው ሸዋ ፣ ፍቅር በአማርኛ በስተመጨረሻ ጥቁር አንበሳ አልበሞችን ለህዝብ አድርሷል ፡፡
@yenevibe @biggrs
https://t.me/yvposts