ተዋወቁት ጌትነት ተመስገን ይባላል፣ ጥሩ የፅሁፍ ችሎታ አለው። በተለይ ከሚዲያ ጋር የተገናኘ ለመስራት ያሰቡት ነገር ካለ ጌትነትን የመጀመሪያ ምርጫ ያድርጉ።
የቴሌቪዥን፣ የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት ከፈለጉ የትኛው ሚዲያ ተመራጭ ነው? የቱ አዋጭ ነው? የመሳሰሉ ትንተናዎችን በዳታ እና በዳሰሳ ጥናት አሳምሮ ያቀርባል። ፕሮፖዛሎችን ያዘጋጃል። በተለይ ማስታወቂያ ማስነገር ምርት እና አገልግሎት ለህዘቡ ማድረስ ከፈለጉ ጌትነትን ያማክሩ ውጤታማ ይሆናሉ።
ጌትነትን ማስተዋወቅ የፈለግነው ወጣት ነው የመስራት አቅም አለው፣ ችሎታው ህዝብ ጋር መድረስ አለበት፣ ፈላጊ እና ተፈላጊ መገናኘት አለበት ብለን ስለምናምን ነው። በተለይ ደግሞ በፋስት መረጃ ለድርድር የማይቀርበው ታማኝነት ጌች ጋር ሙሉ ነው፣ ታማኝነቱ ስራ እና ሰው አክባሪነቱ ተመራጭ ያደርገዋል።
ተዋወቁት በርታ በሉት 🙏
ጌች ሐበሻ
https://t.me/yvposts