ዛሬ አርብ ከ 7:00 ጀምሮ
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሚኪያስ ንጉሴ … በኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ይከሰታል ፡፡
ቆየን ካየን እና የበኩር አልበሙን ከምን ደርሶ ይሁን ይህ ሁሉ በየኔ ቫይ ቤት ጠብቁ …
- ሐሳብ እና ጥያቄ እና አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ በአራዳ FM 95.1 ላይ አብረናችሁ እንቆያለን።
ሐሳብ አስተያየታችሁን በስቱዲዮ ስልክ መስመር 0115585431/ 0115585432 ላይ በመደወል ወይም በ0933332325 እና 8545 ላይ በአጭር የፁሁፍ መልዕክት እንዲሁም በዋትስአፕ(Whatsapp) 0933332325 ላይ አድርሱን።
በ አራዳ ኤፍኤም(Arada FM) 95.1MHZ ላይ ይከታተሉን!
የኔ ቫይብ
www.yenevibe.com
@yenevibe on Telegram