''አልበሜ ተጠናቆ ቀን እየጠበኩ ነው'' ድምፃዊት ሊያ ግርማ
ዲዛይር እና ድምፃዊት ሊያ ግርማ አዲስ አልበም ወደ ህዝብ ለማድረስ እየተዘጋጀች ነው ፡፡
ድምፃዊት እና ዲዛይር ሊያ ግርማ በኢትዮጲያን አይዶል እስከ ዙር አራት በመድረስ እና በባላገሩ ምርጥ እስከ አምሳ ምርጥ ድምፃዊያን ጋር ተመልምላ የተወዳደረችበች የድምፃዊያንን ውድድር ውስጥ ተወዳራለችም ናት ፡፡
ሁለት ነጠላ ሙዚቃን ለህዝብ ስታደርስ አንደኛው'' ፍቅር ይዞኛል '' የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ቅጥም እና ዜማ እስከ ቅንብር ደሳለኝ ረበጀ ( ደስ ) የሰራው በሱ ትታወቃለች ከዚህ ቀደም ከ ዘሪቱ ከበደ ጋር ''አንቺ ውሸታም'' የተሰኘ ሙዚቃ ላይ አብረው ሰርተዋል ፡፡ አሁን ደሞ በራስዋ አልበም እየመጣች ትገኛለች ፡፡
ሙሉ አልበም እንደ አለቀ እና ከተወዳጁ ደሳለኝ አበጀ ደስ ጋር እንደሰራችም ሰይፉ በኢቢኤስ ላይ ገልፃለች ፡፡
@biggrs @yenevibe