“በፍቅር መዝገብ ላይ ቀድሞ ቢፅፈንምአንድ ሁኑ ብሎናል ማንም አይለየንምታድያ ምን አስፈራን ትህዛዙን ሰው ላ…

"በፍቅር መዝገብ ላይ ቀድሞ ቢፅፈንም
አንድ ሁኑ ብሎናል ማንም አይለየንም
ታድያ ምን አስፈራን ትህዛዙን ሰው ላይሽር
ከ ላይ ከተሰጠን የማይናድ ፍቅር
"…

ተወዳጁ የግጥም ዜማ ደራሲ ታምራት ደስታ ነገ ካረፈ ስድስተኛ አመቱን ያስቆጥራል ስለ ሰጠህን የሙዚቃ ክሮች ከልብ እናመሰግንሀለን ፡፡

ከ የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል

@biggrs @yenevibe
126510cookie-check“በፍቅር መዝገብ ላይ ቀድሞ ቢፅፈንምአንድ ሁኑ ብሎናል ማንም አይለየንምታድያ ምን አስፈራን ትህዛዙን ሰው ላ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE