እነዚህም ኑ ብለዋል!
ከፒያሳ ወደቦሌ
በር ዘግተው መክረው ጨርሰዋል። እናንተ ቀደምቶቹ ያለፋችሁትን ዳገት ቁልቁለት ሁሉ አልፈዋል!
በሐሳባችሁም በተግባርም እንዴት ናቸው... እንዴት ሆነላቸው ስትሉ ነበር። አዳራሽስ የት አገኙ? ትንሽ ተጎሻሸሙ ወይ ላላችሁ ሁሉ አዎ ብለዋል።
ቤተሰቦችም አዲሶችም ወዳጆችም ኑ!
ምንም ይሁን ምን ጀምሮ መጨረስ የዋዛ አይደለም።
ምረቃን በማዘጋጀት ውስጥ የነበራችሁ ቀደምት ዛሬም እንደትናንተ እነርሱም እየመጡ ነው።
የእነዚህ ደሞ ቦሌ ነው!36ኛው መድረክ - በዓለም ሲኒማ!
- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…
እንኳን ደስ አላችሁ!