አቦ ሰም …አቦ ሰም (ልዩ አድ አይነት ) መፀሐፍ በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል በመያዚያ 7/2016 ዓ.ም በአዲስ…

Reading Time: < 1 minute
አቦ ሰም

አቦ ሰም (ልዩ አድ አይነት ) መፀሐፍ በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል በመያዚያ 7/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይመረቃል ዝግጅቱም 12:00 ጀምሮ ይቀርባል ተብሏል ፡፡

አቦ ሰም ( ልዩ አንድ አይነት ) ደራሲ እና አዘጋጅ መቅደላዊት አሰፋ የየኔ ቫይብ አባል ስትሆን የኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተማሪ አንዷ ፍሬ ናት ፡፡

@biggrs @yenevibs
120440cookie-checkአቦ ሰም …አቦ ሰም (ልዩ አድ አይነት ) መፀሐፍ በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል በመያዚያ 7/2016 ዓ.ም በአዲስ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE