አራተኛው የአሸናፍዎች አሸናፊ ውድድር በአማረ ሁኔታ ፍፃሜውን አጊንቷል ፡፡
በአምላክ ቢያድግልን አሸናፊ በመሆን ዉድድሩን አጠናቋል።
1. በአምላክ ቢያድግልኝ 1.500,000 ሚልየን ብር ተሸላሚ እና የክብር ዋንጫ ወስዷል ፡፡
2. አብታሙ ይሄነው የ1000,000 ብር ተሸላሚ
3. ሄኖክ ብርሀኑ የ500,000 ብር ተሸላሚ
4. ትዕግስት አስማረ የ300,000 ብር ተሸላሚ
1- 4 በመሆን አጠናቀዋል።
16 ድምፃዊያን በውድድሩ ተሳትፈዋል ወደ አስራ ሶስት ዙሮች ተጉዟል ምርጥ የአሸናፊዎች አሸናፊ አራቱ ቀርበው የራሳቸውን ሁለት ሙዚቃ የተዘጋጀላቸውን አዲስ እና ወጥ ሙዚቃ ተሰቷቸው አቅርበው ነበር ፡፡
ሄኖክ ብርሀኑ የተሰጣቸውን ሙዚቃ የግጥም ዜማ የግሉዋ አድርጓል ፡፡
@yenevibe











