ማንቸስተር ሲቲ ከ ኢንተር ሚላን

Reading Time: < 1 minute



በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ በቱርክ ኢስታንቡል ማንቸስተር ሲቲ ከ ኢንተር ሚላን ይጫወታሉ።



ከዚህ በፊት ዋንጫውን 3 ጊዜ መውሰድ የቻሉት ኢንተር ሚላኖች (የበፊቱን European cup ጨምሮ) ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ ለመውሰድ ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በአንፃሩ ማንቸስተር ሲቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ይህን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ለመውሰድ ይጫወታሉ። ሲቲዎች ዋንጫውን መውሰድ ከቻሉ የሶስትዮሽ ዋንጫ እቅዳቸውን ያሳካሉ። ከዚህ በፊት በእንግሊዝ ይሄን ማድረግ የቻለው የከተማ ተቀናቃኛቸው ማንቸስተር ዩናይትድ ነበር (በ1998/99 የውድድር ዓመት የፕሪሚየር ሊግ: ኤፍ ኤ ካፕ እና የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎች)



ዛሬ ምሽት 4:00 ቱርክ ኢስታንቡል የፍፃሜውን ጨዋታ ታስተናግዳለች። ማንቸስተር ሲቲ ወይስ ኢንተር ሚላን?
54630cookie-checkማንቸስተር ሲቲ ከ ኢንተር ሚላን

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE