በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት “የሰው ልጅ ሆይ ወደ ደቡብ አቅና!” በሚል መጠሪያ መንፈሳዊ ፣ ማኀበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት July 20, 2024