አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃ ሙዚቃዊ ጉዳይ እስከ ክስተቶቹ የሳምንቱ የሙዚቃ ግብዣችንን እንጠቁም ፡፡
– ራሄል ጌቱ – ዋርካ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ በቅርቡ በሰዋሰው በኩል ለማድረስ እየተዘጋጀች ትገኛለች ከቀደም ሲል በሰዋሰው በኩል ወረት የተሰኘ ኢፒ አልበም(ግማሽ አልበም) ማድረሷ አይዘነጋም ፡፡
– ፒያኒስት ሳሙኤል ይርጋ- የዓለም የኪነ ጥበብ ቀን የኢትዮጲያ ጃዝ ቀን አስመልክቶ ሚያዚያ 5/2016 እና ሚያዚያ 6/2016(ቅዳሜ እና እሁድ) ዓ.ም የጃዝ ኮንሰርት እና ሌሎች ሙዚቃዊ ጉዳዮች ይቀርባል፡፡ ቦታው የኢትዮጲያ ሳይንስ አካዳሚ የሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ 7:00 ጀምሮ በሩ ክፍት መሆኑን አሳውቀዋል ፡፡
ሳምንታዊ ሙዚቃዊ ጥቆማ…
-ፋና ላምሮት አራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ለፍፃሜ የደረሱ አራት ተወዳዳሪዎች ቀርተዋል በአምላክ ቢያድግልኝ ፣ ሐብታሙ ይሄነው ፣ ሄኖክ ብርሀኑ እና ትዕግስት አስማረ ማን ያሸንፍ ይሁን ? ቅዳሜ ሚያዝያ 5/2016 ዓ.ም በኤልያና ሆቴል ውድድሩን ይደረጋል እናንተም በፋና ቲቪ እና በሌሎች ማህበራዊ ገፅ ከ ስድስት ሰዓት ጀምሮ መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
– ደሞ አዲስ በዋልታ እየተላለፈ የሚገኘው ውድድር የመጀመርያው ምዕራፍ ወደ መጠናቀቅያው እየተቃረበ ይገኛል በዋልታ ቲቪ ለየት ያለ ቅርፅ የያዘው ውድድሩ ይንን ውድድር በአጋፋሪነት አርቲስት እንግዳ ሰው አብቴ ሲሆን ዳኞች/ ተወዳዳሪዎቹ እግቱ ( ትዕግስት ሀይሉ) ፣ ያሬድ ነጉ ፣ የሺ ደምመላሽ ናቸው ፡፡ እሁድ ከ ቀኑ ሰጠኝ ሰዓት የቀጥታ ስርጭታቸውን አራተኛው ሳምንታቸውን ይቀጥላሉ ተከታተሉ ፡፡
በዚህ ሳምንት ክስተታዊ በሙዚቃው ዓለም…
– ለየት ባለ ሙዚቃዊ ቀለም የሚታወቀው ተወዳጁ አንጋፋ የቀድሞ ድምፃዊ የአሁን ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ማረፉን የተሰማንበት ሳምንት ነበር፡፡ አንጋፋው ሙዚቀኛ የተወለደው በጎጃም 1946 ዓ.ም ሲሆን በአጎቱ አማካኝነት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ወደ ሙዚቃው ዓለም ገና በለጋ እድሜው ኑሮን ለማሸነፍ ተቀላቀለ ከ ውቤ በረሀ እስከ አሜሪካ በሙዚቃው መንገድ እግሮቹ ተጉዘዋል በርካታ ዘመን ተሻጋሪ አልበም በሙዚቃ ሕይወቱ ውስጥ በቆየባቸው 18 አመታት ሙሉ አድርሶናል በመቀጠል 1980ዎቹ መጨረሻ መንፈሳዊ መዝሙሮችንም ጨምሮ አድርሶናል ፡፡ ስለ ሰጠኸን ሁሉ እጅግ ከልብ የኔ ቫይብ ያመሰግንሀል ፡፡
– ኢትዮጲያዊት ሮቦት የሙዚቃ ኮንሰርት በቅርቡ እንደ ምታዘጋጅ የተገለፀበት ሳምንት ነበር ዜናውን ያስነበበው አዲስ ዋልታ ሲሆን በሳይንስ ሙዚየም በተካሄደው ኤግዚብሽን ላይ ነው ደስታ የተባለች ሮቦት በይፋ እራሷን በአደባባይ ያስተዋወቀች ሲሆን የሙዚቃ ኮንሰርቱንም ከ ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ እና ከሌሎች ጋር እንደ ምታቀርብም ተገልጿል ፡፡
-ህሊና ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በቅርብ ቀን ይቀርባል ተብሏል ከ ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን በኩል የቀረበ ሲሆን ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም በሀይሌ ግራድ ሞል ሆቴል በድምቀት ይመረቃል ተብሏል ተዋንያኖቹ ፍናን ህድሩ ፣ እንግዳሰው አብቴ ፣ መሳይ ተፈራ ፣ ፈለቀ ካሳ ፣ቸርነት ፍቃዱ እና ሌሎች በርካታ ተዋንያኖች ተሳትፈዋል ፡፡
የፊልሙ ማጀብያ ሙዚቃ የድምፃዊ መሳይ ተፈራ በጣም እንጂ በጣም ሲሆን ገጣሚ አቤል ሐጎስ ዜማ መሳይ ተፈራ ቅንብር ታምሩ አማረ ቶሚ ፡፡ እሁድ ምሽት 12:00 በሀገሬ ቲቪ እንዸ ሚተላለፍ ተገልጿል ፡፡
–ጥቆማ ጥበባዊ እና ሙዚቃዊ
– ወደ ግጥም ሳምንት ቅዳሜ መያዚያ 5/2016 ዓ.ም ካሳንቺስ የሚገኘሁ ፈንድቃ የባህል ማዕከል ሙዚቃ ፣ ግጥም ሌሎችም ከ ከ8:00 ጀምሮ መግቢያው በነፃ ተብሏል ፡፡
– የኔ ቫይብ በየሳምንቱ የምንጋብዛቸው የሙዚቃ አልበም …
የተወዳጁ አንጋፋው ሙዚቀኛ የጋሽ ጥላሁን ገሰሰ ”ሁሉም በሀገር ነው” የተሰኘ አልበም ነው በውስጡ ወደ ዘጠኝ የሚጠጉ ክሮች ሲኖሩት ጥርስ ፍንጭቷ ፣ እቱ አይናማይቷ ፣ ፍቅር ኖሯል ለካ የመሳሰሉት ያለው ሲሆን በግጥም በዜማ ጋሽ አየለ ማሞ በርካታው ሰርተውታል በቅንብሩ ዋልስ ባንድ አጅበውታል ፡፡
@biggrs @yenevibe