ገና ልጅ ሆኖ ያ ልጅነት የተሰኘውን ሙዚቃ የዘፈነው ብቸኛው ሰው ሙሉቀን መለሰ
ድምፃዊ ፡ ሙሉቀን መለሰ
ግጥም እና ዜማ ፡ ጋሽ ተስፋዬ አበበ
ቅንብር ፡ ፖሊስ ኦርኬስትራ
ርዕስ፡ ያ ልጅነት ፡፡
ሙሉቀን መለሰ አጎቱ ቤት በአዲስ አበባ ኮልፎ ሲኖር በልጅነቱ ነበር ሙዚቃውን አለም የተቀላቀለው 16 አመቱ የመጀመርያ በምሽት ክለብ በፍብሪስ ሙሉንባ የአሰደገች አላምረው ቤት ከ ፈጣን ኦርኬስትራ ጋር ሲሰራ ብዙዎች ይደነቁበት ነበር ከተደነቁበት መካከል ፖሊስ ኦልኬስትራ ውስጥ የሚሰሩ ሻንበል መኮንን መርሻ ጋሽ ተስፋዬ አበበ(ፋዘር) አይተውት ወደ ራሳቸው ወስደው ቀላቀሉት ፡፡
ያ ልጅነትን በልጅነቱ ዘፈነ …
https://youtu.be/qzglIwa_s4Q?si=Yy4v7rXnV47jZyDn

Muluken Melesse – Ya ljinet
Description