”ከዚህ በኃላ በነጠላ ሙዚቃ ሳይሆን በአልበም መጣለሁ” ድምፃዊ ዲዲ ጋጋ
ድምፃዊ ዲዲ ጋጋ ወደ ስድስት በሚጠጉ ነጠላ ሙዚቃዎች ለህዝብ ያደረሰ ሲሆን ዲዲ ፣ ጄጄ ፣ አኒሺመሌ ፣ ኦ ሶሪ ፣ ወዜ ፣ እና የመጨረሻ ሙዚቃ ጋንጌ የተሰኘ ሙዚቃ ነው ፡፡
አብዛኛውን የሙዚቃ ስራዎች ግጥም እና ዜማ በራሱ በድምፃዊ ዲዲ ጋጋ የተሰሩ ሲሆኑ በቅንብሩ ስማገኘሁ ሳሙኤል ( ዲታ ስቱዲዮ ) ነው ፡፡
በዚህ አመት መጨረሻ አዲስ አልበም ይዞ እንደ ሚወጣ ገልፆ አልበሙ ከ አጋማሽ በላይ መጠናቀቁ እና በተለያዩ ስልተ ምት የተቃኘ ሲሆን በብዙ የጥበብ ከያኒያን በአልበሙ እንደ ተሳተፉ ድምፃዊ ዲዲ ጋጋ ጨምሮ ገልጿል ፡፡
@biggrs @yenevibe