አንድ ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የቴኳንዶ ውድድር ሊካሄድ ነው።
የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከሳኦል ኩነቶች አዘጋጅ ጋር በጋራ በመሆን ያዘጋጀውት የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ኦፕን ቶርናመንት ከሚያዚያ 19 እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ውድድር እንደሚካሄድ ተገለጸ።
ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት በተዘጋጀው የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ኦፕን ቶርናመንት ላይ ከ500 በላይ ተሳታፊዎች እንደሚኖሩ የሚጠበቅ ሲሆን ኹነቱን ለማዘጋጀት የሚያስችላቸውን ስምምነት የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን እና ሳኦል ኩነቶች አዘጋጅ በዛሬው እለት አራት ኪሎ በሚገኘው ወወክማ አዳራሽ ተፈራርመዋል።
የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጽህፈት ቤት ኋላፊ አቶ ጥላሁን ዋሲሁን በፊርማ መርሐግብር ላይ እንደገለጹት
በቴኳንዶ ስፖርት ላይ ያሉ ተወዳዳሪዎችን ለማነቃቃት፣ ልምድ እንዲቀስሙ፣ በተወዳዳሪዎች ዘንድ የፉክክር መንፈስ እንዳኖር ፣ ክለባት ተሳታፊ እንዲሆኑ ከማድረግ ባሻገር ሀገርን የሚወክሉ ብቁ ተወዳዳሪዎችን ለማግኘት ይረዳል ብለዋል።
የሳኦል ኩነቶች አዘጋጅ የሆኑት አቶ ዳዊት ደረጄ ኹነቱን ለማዘጋጀት የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማጠናቀቅ ላይ
የሚገኘው ሲሆን ተወዳዳሪዎች የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጽህፈት ቤት ድረስ በመሄድ በመመዝገብ
የውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ መልዕክታቸው አስተላልፈዋል።