ድምጻዊ ሳሙኤል ብርሀኑ (ሳሚ ዳን )የክብር የእንግዳ የሆነበት አንጋፋው የኪነጥበብ ምሽት ረቡዕ ይካሄዳል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነጥበብ መርሃግብር አስራ ሰባተኛ ምሽት ረቡዕ መጋቢት 18 ይካሄዳል ተብሏል።
ድምጻዊ ሳሚ ዳን አራት አልበም ያለው ሲሆን ከራስ ጋር ንግግር ፣11 ገፆች ፣ ስበት፣ ቅፅበት የተሰኙ ሲሆኑ አቀናባሪው ኤንዲ ቤተ ዜማ አንዱዋለም ቤተ ይሰኛል ፡፡
እበዝግጅቱም ግጥሞች፣ወግ፣ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድተው እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል ብለዋል አዘጋጆቹ ።
#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።