የአላዛር ሳለልኝ ፊልም ” ዜሮ ዲግሪ ” ፊልም ሰኞ ዛሬ ይመረቃል !
ከኪያ ፣ ያቤፅ ፣ አንድ ሁለት ፣ ጥላዬ ፊልሞች አዘጋጅ የአላዓዛር ሳለልኝ አዲስ ፊልም – ” ዜሮ ዲግሪ “
ዜሮ ዲግሪ ማለት በዲግሪው የሚሰራ አለ እና የሚኮራ አለ የተመረቅበት ዲግሪ ካልሰራህበት ዜሮ ነው የሚሆነው በትምህርት ያልታገዙ ግና ብልህ የሆኑ ሰዎች አሉ እና ተምረን የያዝነው ዲግሪ ዜሮ ያስገቡታል ፊልሙ የሚያጠነጥነው ማነቃቅያ ለይ የሚያበረታታ ሲሆን ማህበረሰቡ ጋር ያለው እይታ እንዲያነቃቃ ነው ፡፡
ተዋንያኖቹ ሰለሞን ሙሄ ፣ ቸርነት ፍቃዱ ፣ ቃልኪዳን ታምሩ ፣ ፀደንያ ኤፍሬም እና የመሳሰሉት በፊልሙ ተውነዋል የፊልሙን እስኮር አቀናባሪ ሮሆቦት ሽመልስ ሰርቶታል ፡፡
ሰኞ መጋቢት ዛሬ 16/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበትበቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅድምቀት ይመረቃል።
በታቦር ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ የቀረበ።
መጋቢት 20 ፣ 21 ፣ 22 እንዲሁም መጋቢት 27 ፣ 28 እና 29 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::
@biggrs @yenevibe