የአሳማ ኩላሊትን ወደ ሰው ልጅ የመትከሉ ሕክምና ስኬታማ መሆኑ ተገለጸ። ????
ሐኪሞች ኩላሊቱ ስራ ያቆመ አንድ ታካሚ የአሳማ ኩላሊት ከተገጠመለት በኋላ ወደ ቀድሞ ጤናው ተመልሷል ተብሏል።
የአሜሪካው ቦስተን ሆስፒታል ላለፉት ሰባ ዓመታት የኩላሊት መድከም ላጋጠማቸው ሰዎች መፍትሔ ሲፈልግ ቆይቷል፡፡
የአሳማ ኩላሊት ደግሞ ለሰው ልጆች ተስማሚ ሆኖ ተገኝቷል የተባለ ሲሆን ይህንን ሙከራ ስኬታማ ለማድረግ በመጨረሻም ፍሬ እንዳፈራ ቪኦኤ ዘግቧል፡፡
እንደ ዘገባው ከሆነ ኩላሊቶቹ ስራ ያቆሙ አንድ ሰው በቤተ ሙከራ የተሰራ የአሳማ ኩላሊት የተገጠመለት ሲሆን ግለሰቡ የተሸለ ጤና ለይ መሆኑን ተከትሎ ወደ መኖሪያ ቤቱ ያመራል ተብሏል፡፡
የኩላሊት መድከምን ጨምሮ ስራ ማቆም በዓለማችን ካሉ ዋነኛ የሞት መንስኤዎች መካከል ሲሆን ሐኪሞች ለዓመታት ሲያካሂዱት የነበረው ጥረት አሁን ላይ ውጤታማ እንደሆነላቸው ተገልጿል፡፡
ከዚህ በፊት ተደጋጋሚ የአሳማ ኩላሊትን ወደ ሰዎች የተደረገው ንቅለ ተከላ ህክምና ለትንሽ ጊዜያት ውጤታማ ከሆነ በኋላ ዳግም ችግር ውስጥ መግባት ይታይ ነበር ተብሏል፡፡
በ62 ዓመቱ አሜሪካዊ ላይ በተደረገ የኩላሊት ንቅለ ህክምና የተደረገለት ሲሆን ከዚህ በፊት ከተደረጉት በተሻለ ሁኔታ ስኬታማ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ይህ ህክምና በሰውነት አካል ስራ ማቆም ምክንት ለሚሰቃዩ ሰዎች የእንስሳትን አካል በቤተ ሙከራ በማበልጸግ እና የቀዶ ህክምና በማድረግ መፈወስ እንደሚቻል ማሳያ ይሆናልም ተብሏል፡፡
በአሜሪካ ከዚህ በፊት ለአንድ የልብ ህመምተኛ የአሳማ ልብ ከተገጠመለት ሁለት በኋላ ህይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡
alayn
ሐኪሞች ኩላሊቱ ስራ ያቆመ አንድ ታካሚ የአሳማ ኩላሊት ከተገጠመለት በኋላ ወደ ቀድሞ ጤናው ተመልሷል ተብሏል።
የአሜሪካው ቦስተን ሆስፒታል ላለፉት ሰባ ዓመታት የኩላሊት መድከም ላጋጠማቸው ሰዎች መፍትሔ ሲፈልግ ቆይቷል፡፡
የአሳማ ኩላሊት ደግሞ ለሰው ልጆች ተስማሚ ሆኖ ተገኝቷል የተባለ ሲሆን ይህንን ሙከራ ስኬታማ ለማድረግ በመጨረሻም ፍሬ እንዳፈራ ቪኦኤ ዘግቧል፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
የኩላሊት መድከምን ጨምሮ ስራ ማቆም በዓለማችን ካሉ ዋነኛ የሞት መንስኤዎች መካከል ሲሆን ሐኪሞች ለዓመታት ሲያካሂዱት የነበረው ጥረት አሁን ላይ ውጤታማ እንደሆነላቸው ተገልጿል፡፡
ከዚህ በፊት ተደጋጋሚ የአሳማ ኩላሊትን ወደ ሰዎች የተደረገው ንቅለ ተከላ ህክምና ለትንሽ ጊዜያት ውጤታማ ከሆነ በኋላ ዳግም ችግር ውስጥ መግባት ይታይ ነበር ተብሏል፡፡
በ62 ዓመቱ አሜሪካዊ ላይ በተደረገ የኩላሊት ንቅለ ህክምና የተደረገለት ሲሆን ከዚህ በፊት ከተደረጉት በተሻለ ሁኔታ ስኬታማ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ