ጋዜጠኛው ፡ ለምን ጌዲ በተራ ተባልክ?
ጌድዮን ዳንኤል ፡ ይህ ሙዚቃ ወደ ህዝብ ከመውጣቱ በፊት ክለብ ላይ በተራተራ የተሰኘውን ሙዚቃ እጫወተው ነበር ፡፡ ይንን ኤልያስ ያቅ ነበር በወቅቱ አልበም ከሱ ጋር እየሰራሁ ስለ ነበር የአልበሙን መጠርያ ኤልያስ ነው የሰየመልኝ ፡፡
ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል( ጌዲ በተራ) አራተኛ አልበሙን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ሊያደርስ መሆኑን አስታውቋል ፡፡
የዘጠኛዎቹ ፈርጥ የሆነው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈለት የመጀመርያ አልበሙ በተራተራ በተሰኘው አልበም ነበር ፡፡
አሁን አራተኛ አልበሙን በፋሲካ ለማውጣት ለማድረስ እየተዘጋጀ ነው አልበሙ የሚለቀቀው በናሆም ሪከርድስ በኩል ሲሆን አልበሙ ላይ የተሳተፋት በግጥም እና በዜማ ይልማ ገብርዓብ ፣ ታመነ መኮንን ፣ መኮንን ለማ( ዶክትሬ) ጨምሮ ተሳትፈዋል በቅንብሩ አማኑኤል ይልማ ፣ ኤርሚያስ ዳኜ እና በፊት ያቀናበረለት ወደ ህዝብ ያልደረሱ ሁሉት ሙዚቃዎች አንጋፋው አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ሰርቶለት ነበር በአራተኛው አልበም እሱ እንደ ሚካተት ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል ( ጌዲ በተራ) በእሁድን በኢቢኤስ ባደረገው ቆይታ ገልጿል ፡፡
@biggrs @yenevibe