የቅዱስ ገብርኤል ንግሰ በአል በሰላም ተጠናቀቀ።

Reading Time: < 1 minute
በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በየአመቱ ታህሳስ 19 ቀን በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም ተጠናቋል።

በበርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበርባቸው ስፍራዎች መካከል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም እና በሐዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ያለምንም የጸጥታ ችግር በዓሉ ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ዛሬ በዓሉ ፍጻሜ ድረስ በሰላም መከበሩን የየክልሎቹ የጸጥታ ኃላፊዎች ገልጸዋል።



62690cookie-checkየቅዱስ ገብርኤል ንግሰ በአል በሰላም ተጠናቀቀ።

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE