ሀረር በዩኔስኮ ሁለተኛ ቅርሷን አስመዘገበች!

Reading Time: < 1 minute

የሸዋል ኢድ በአል በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም ዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎም ሀረር በዩኔስኮ ሁለት ቅርሶችን ያስመዘገበች ብቸኛዋ የሀገራችን ከተማ ሆናለች።

የሸዋል ዒድ በዓል የሀረሪዎች መሰባሰቢያ ከመሆን ባለፈ እጮኛ ለመፈለግ ወይም ለጋብቻ የደረሰ ወጣት መተጫጫም በዓል ሲሆን ከረመዳን ጾም ፍቺ በኋላ ያሉትን ስድስት ቀናት ከተጾመ በኋላ በድምቀት ይከበራል።

የሸዋል ኢድ በዓል ሀገራችን በማይዳሰስ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ፣ ትምህርት እና ባህል ድርጅት/ UNESCO የተመዘገበ አምስተኛ ቅርስ ያደርገዋል።
62170cookie-checkሀረር በዩኔስኮ ሁለተኛ ቅርሷን አስመዘገበች!

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE