በአዲስ አበባ ከተማ ጃክሮስ አካባቢ ኤም ቢ ኤም ህንጻ በአዲስ መልክ የተገነባው “ፖወር ሲኒማ” ባሳለፍነውሟዠ ቅዳሜ ጥቅምት 17 2016 ዓ.ም ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ከዚህ ቀደምም ስፖርትን አዝናኝ በሆነ መልኩ በማሰራት ሰዎች ለስፖርት ያላቸው አመለካከት ከፍ እንዲል ያደረገው ፓወር ጂም አሁን ደግሞ ከስፖርት ማዘውተሪያነቱ ባሻገር የኪነ ጥበብን እንቅስቃሴ ከፍ ለማድረግ በማሰብ ከ350 በላይ ሰዎችን በተመሳሳይ ሰዓት ማስመልከት የሚያስችል ዘመናዊ ሲኒማ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምራል።

ፓወር ሲኒማ በሃገራችን የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ላይ ጥራቱን የጠበቀ የሲኒማ አዳራሽ የተለያዩ አለም አቀፍ እንዲሁም ሀገርኛ ፊልሞችና መዝናኛ ፕሮግራሞች ለማሳየት ሙሉ ለሙሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በምረቃው መርሐግብር ላይ ተገልጿል።
608500cookie-checkፓወር ሲነማ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።no