አርትስ ቴሌቪዥን «በሕግ አምላክ» ድራማ ምዕራፍ ሁለት እና «ሚዩዚክ ሪቮሉሽን አይድል» የተሰኘ የሙዚቃ ውድድር
በቅርብ የሚጀምራቸውን አዳዲስ ኘሮግራሞች ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት ትናንት ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ማምሻውን በሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዋወቀ።
በደራሲ ሙልጌታ አረጋዊ የተጻፈው «በሕግ አምላክ» ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በአበበ ባልቻ ፕሮዲዩስ ተደርጎ በሰው ለሰው እና በዘመን ድራማ በምናውቀው አርቲስት ሰለሞን አለሙ የተዘጋጀ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ሲሆን ምዕራፍ ሁለት በቅርቡ በአርትስ ቴሌቪዥን ለተመልካቾች መቅረብ እንደሚጀምር አቶ ራፋቱኤል ወርቁ የአርትስ ቴሌቪዥን ረዳት ችፍ ኦፕሬተር አፊሰር ለየኔ ቫይብ ሚዲያ ገልጸዋል።
በሌላ በኩል በንጉስ ኢንተርቴይመንት እና በአርትስ ቴሌቪዥን አዘጋጅነት የሚቀርበው «ሚዩዚክ ሪቮሉሽን አይድል» የሙዚቃ ውድድር የኢትዮጵያን ሙዚቃ ጥራትና ደረጃ ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ ልዩ አዝናኝ የሙዚቃ ክህሎት የሚታይበት የቴሌቪዥን ኘሮግራም ሲሆን
የዉድድሩ ይዘት በዓለማችን እጂግ ታዋቂ ከሆኑት የተሰጦ ዉድድሮች የተወሰደ ሲሆን የአገራችንን ተወዳዳሪዎች እንዲሁም ተመልካቾችን ግንዛቤ ዉስጥ ባስገባ መልኩ ኢትዮጵያዊ ቀለም እና ጣዕም በመጨመር የሚዘጋጅ ዉድድር መሆኑን አቶ ራፋቱኤል ወርቁ ገልጸዋል።
በዚህ የሙዚቃ ውድድር አሸናፊዎች አንደኛ ለሚወጣ የመኪና እና የሙሉ አልበም ስራ ፕሮዲዩስ የሚደረግለት ሲሆን፣ ሁለተኛ ለሚወጣ ሙሉ አልበም፣ ከሶስተኛ እስከ አስረኛ ለሚወጡ ነጠላ ዜማ እና የቪዲዮ ክሊፕ እንደሚሰራላቸው አቶ ራፋቶኤል ገልጸዋል።
ባለፉት አመታት አርትስ ቴሌቪዥን እያስመዘገበ ያለውን ሁለተናዊ እድገት ለማምጣት መሰረት የሆኑ እና በዚህ ፕሮግራም የታድሙትን እና ያልታደሙትን ደንበኞቹ የስራ አጋሮቹን እንዲሁም ተመልካቾቹን በመርሐግብሩ ላይ አመስግኗል።
603200cookie-checkአርትስ ቴሌቪዥን «ሚዩዚክ ሪቮሊሽን» በሚል ስያሜ የሙዚቃ ውድድር ሊጀምር ነው።no

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…