ከምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት

Reading Time: < 1 minute

በሀገረ አሜሪካ ሜሪላድ ግዛት የምትገኘው የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም October 7, 2023 የሰማእቷን ዓመታዊ ክብረ በዓል እንደምታከብር ስንገልጽ መቆየታችን ይታወቃል።

ይህን በዓል ለማክበር በዝግጅት ላይ እያለን ካውንቲው ገዳሟ ከዚህ ቀደም እንድታሟላ የተጠየቀውን መሰረታዊ ነገሮች ሳታሟላ ምንም አይነት ታላላቅ ክብረ በዓላትን ማክበር እንደማትችል የሚገልጽ ውሳኔ ስላስተላለፈብን ክብረ በዓሉን ሥፍራ በመቀየር በዋሽንግተን ዲሲ በምትገኘው በርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዕለቱ ቅዳሜ October 7,2003 እንደምናከብር እያሳወቅን በገዳሙ ዘወትር የሚሰጠው የሱባኤና የጸበል አገልግሎቱ አለመቋረጡን የገዳሙ አስተዳደር ክፍል ይገልጻል።

1350 Buchanan St. NW Washington DC 20011

ለበለጠ መረጃ – 240 481 ዐ192
59830cookie-checkከምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE