«400 የEBC ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃቸው ሀሰተኛ መሆኑ ተረጋግጧል»

Reading Time: < 1 minute

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) በተቋሙ ሰራተኞች ላይ ባደረገው የትምህርት ማስረጃ ሰነድ ማረጋገጥ የ400 ሰራተኞች ሰነድ ሀስተኛ በመሆኑ የትምህርትና ስልጠና አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ቢያሳውቅም አመራሮቹ በጥቅም በመተሳሰር የህግ ተጠያቂነት እንዳይኖር መረጃ ስለመስወራቸው ሁለት ግለሰቦች ለፌዴራል የስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጥቆማ ማቅረባቸውን ፋስት መረጃ የደረሰው የሰነድ መረጃ ያመለክታል።

በዚህ ምክንያት የድርጅቱ አመራሮች በጥቆማ አቅራቢዎች ላይ ከስራ ለማሰናበት ዛቻ እና ማስፈራራት እየደረሰባቸው መሆኑን ጠቅስው የህግ ከለላ እንዲሰጣቸው በቀን 02/12/2015 ዓ.ም በፌዴራል የስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በኩል የህግ ከለላ እንዲሰጣቸው ለፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ አቃቢ ህግን ጠይቀዋል።

ፋስት መረጃ
57930cookie-check«400 የEBC ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃቸው ሀሰተኛ መሆኑ ተረጋግጧል»

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE