በአፍሪካ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነ የሚነገርለት የህጻናት ቆዶ ጥገና ባሳለፍነው ሳምንት በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የ12 ዓመት ታዳጊ ህፃን ላይ ተከስቶ የነበረውን ከቆሽት የሚነሳ የሆድ ዕጢ ከ10 ሰዓት በላይ የፈጀ whipple (ዊፕል) በሚባል የቀዶ ህክምና ዘዴ በልዩ ሁኔታ ዕጢውን በማስወገድ የተሳካ ቀዶ ህክምና ሊከናወን ችላል።
እስካሁን ባሉ መረጃዎች መሠረት ይህ ቀዶ ህክምና በአይነቱ ለየት ያለና በህፃናት የቀዶ ህክምና ታሪክ በሃገራችንም ሆነ በአፍሪካ ፈር ቀዳጅ ሆኗል።
የቀዶው ጥገና ህክምና የመሩት የህፃናት ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት ዶ/ር ወርቅዬ ጥጋቤ እና ለሙያ አጋሮቻቸው በሙሉ ከልብ እናመሠግናቸዋለን እንኳንም ደስ አላችሁ !
(ጌች ሐበሻ)
550000cookie-checkበአፍሪካ የመጀመሪያው የተሳካ ቀዶ ጥገና በኢትዮጵያ የህክምና ባለሙያዎች ተካሄደ።no
እስካሁን ባሉ መረጃዎች መሠረት ይህ ቀዶ ህክምና በአይነቱ ለየት ያለና በህፃናት የቀዶ ህክምና ታሪክ በሃገራችንም ሆነ በአፍሪካ ፈር ቀዳጅ ሆኗል።
የቀዶው ጥገና ህክምና የመሩት የህፃናት ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት ዶ/ር ወርቅዬ ጥጋቤ እና ለሙያ አጋሮቻቸው በሙሉ ከልብ እናመሠግናቸዋለን እንኳንም ደስ አላችሁ !
(ጌች ሐበሻ)
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ