በአውደ-ርዕዩ በተለያዩ ጤና ነክ ርዕሰ ጉዳዮች የፓናል ውይይትች፣ በሰብዓዊነት ላይ የተመሰረተ የደም ልገሳ እንደሚኖር የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።
በተጨማሪም፥ በባለሙያ የተደገፈ የአካል ብቃት እንቅስቃሴና የህጻናትን የወደፊት ህልሞች አቅርበው የሚያሳዩ ጤና ነክ ውድድሮች እንደተካተቱበት ተጠቅሷል።
በአውደ-ርዕዩ ላይ ኢትዮጵያ ከአገር በቀል ዕውቀት እስከ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የህክምና ቴክኖሎጂዎች በዘርፉ የደረሰችበት የጤና እመርታ ለእይታ ይቀርብበታል ተብሏል።
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን