ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዓመት የጨዋታ ፕሮግራም ወቷል። ውድድሩ በፈረንጆቹ August 11 2023G.C ዓርብ በርንሌይ ከዘንድሮ የዋንጫ አሸናፊው ማንችስተር ሲቲ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።
ዓርብ
በርንሌይ ከ ማንችስተር ሲቲ
ቅዳሜ
አርሰናል ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
በርንማውዝ ከ ዌስትሃም
ብራይተን ከ ሉቶን
ኤቨርተን ከ ፉልሃም
ሸፊልድ ከ ክርስቲያል ፓላስ
ኒውካስል ከ አስቶንቪላ
እሁድ
ብሬንትፎርድ ከ ቶተነሀም
ቼልሲ ከ ሊቨርፑል
ሰኞ
ማንችስተር ዮናይትድ ከ ዎልቭስ