“ደስአለው ልቤን ነገርኳት
እሷም እንደ እኔ ፍቅር አላት
ብወዳት ወዳኝ ተገኝታ
እኔ ልቧ ፈቀደና ጨመረ ፍቅር ፀና”
ድምፃዊ እና ፕሮዲውሰር ራስ ሙሌ አዲስ ሙዚቃ ይዞልን መቷል ከዚህ ቀደም ሙዚቃው የስለት ልጅ ፣ ደስ አለው ልቤን ወደድኳት ፣ አለሁሽ ፣ አገባሻለሁ -ቡረን ፎስ ጋር በመጣመር ፣ በይበልጥ ደስ አለው ልቤን ይታወቃል ፡፡
አሁን ደሞ ሽልማቴ የተሰኘ ሙዚቃ ይዞን ሊመጣ ነው ፡፡ ግጥም ፡ ራስ ሙሌ እና ምዕራፍ አሰፋ ዜማ እና ቅንብሩን እራሱ ምዕራፍ አሰፊ ማስተሪንጉን ሰለሞን ሀይለማርያም የሙዚቃው ፕሮዲውሰር ድምፃዊ ራስ ሙሌ አበጃጅቶታል ፡፡
ሽልማቴ በቅርቡ…
የሙዚቃ ሸማ በተሙ