ዌስትሀም ዩናይትድ ከፊዮሬንቲና ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በማሸነፍ የዋንጫ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።
ጎሎቹን ቤንራህማ በ62ኛው ደቂቃ በፍፁም ቅጣት ምት ለዌስትሃም የመጀመሪያውን ጎል ሲያስቆጥር ቤንቹራ በ67ኛው ደቂቃ ፊዮረንቲናን አቻ ማድረግ ችሎ ነበር። ሆኖም በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃ ላይ ቦውን ዌስትሃምን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው በዌስትሃም 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
በአሰልጣኝ ዴቪድ ሞየስ የሚመራው ዌስትሀም ዩናይትድ ከ43 አመታት በኋላ የመጀመሪያ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።
ዌስትሀም የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በቀጣይ የውድድር አመት የዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ መሆን የሚችልበትን እድል ማግኘት ችሏል።
ዌስትሀም በዘንሮው ኮንፈረንስ ሊግ 14 ጨዋታዎች ተጫውተው 13ቱን አሸንፈዋል በ1ዱ አቻ ሲወጡ ምንም ሽንፈት አላስተናገዱም።
543500cookie-checkዌስትሀም የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ አሸናፊ ሆኗል!no
ጎሎቹን ቤንራህማ በ62ኛው ደቂቃ በፍፁም ቅጣት ምት ለዌስትሃም የመጀመሪያውን ጎል ሲያስቆጥር ቤንቹራ በ67ኛው ደቂቃ ፊዮረንቲናን አቻ ማድረግ ችሎ ነበር። ሆኖም በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃ ላይ ቦውን ዌስትሃምን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው በዌስትሃም 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
በአሰልጣኝ ዴቪድ ሞየስ የሚመራው ዌስትሀም ዩናይትድ ከ43 አመታት በኋላ የመጀመሪያ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ