14 ስራ ቀጣሪዎች ከስራ ፈላጊዎች ጋር ይገናኙበታል ተብሏል።
በኢትዮጵያ ስራ ፈጠራ ላይ የተሰማሩ 100 በላይ በሴቶች የተቋቋሙ የንግድ ድርጅቶች የሚሳተፉበት ከሰኔ 7 እስከ 9 የሚቆይ ኤክስፖ ማሌሳ ኤቨንትስ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በስካይ ላይት ሀቴል አዘጋጅቷል።
ከ 35,000 በላይ ጎብኚ የሚጠብቀው ኤክስፖ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ይተዋወቁበታል የተባለ ሲሆን ኮንፈረንሶችን፣ የንግድ ለንግድ ፣ የነጋዴና እና የደንበኛ ውይይቶች ይኖሩበታል ተብሏል።
ሴቶች በገንዘብ አቅርቦትና ገበያ እና ስራ ቦታ ማግኘት ላይ ባሉባቸው ችግሮች ላይም ውይይት ይደረገብታል ሲሉ አዘጋጆቹ ገልፀዋል።
- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…