የሰባዎቹ አንጋፋ አቀናባሪ ዳዊት ይፍሩ አዲስ አልበም ይዞው እየመጡ ነው ፡፡
ኢኩዌተርስ ባንድ ፣የዳህላክ ባንድ እና የሮሀ ባንድ መስራች እንዲሁም ኪቦርዲስተር ፣ ቫዩልን ፣ የጊታር ተጫዋች በአኑ ሰዓት የኢትዮጲያ የሙዚቀኞች ማህበር ፕሬዘዳንት ዳዊት ይፍሩ፡፡
ሙዚቃን የጀመሩት በቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ ትያትር ቤት ነው ፡፡ ለ አምስት አመት ሙዚቃን ተምረዋል ፡፡ ከዛም ሐገር ፍቅር አመሩ የመጀመርያ ኦርኬስትራ ዳዊት ኦርኬስትራ በፒያኖ በመጫወት የተቀጠሩት ከዚያም የመጀመርያ ያቀናበሩት የድምፃዊ መልካሙ ተበጀ በእንባ ተለያየን የሚለውን ሙዚቃ ግጥም ዜማ ወንድሙ ቶላ የሰራውን ዳዊት ይፍሩ አቀናበሩት ፡፡ ከሌሎች ወጣቶች ጋር በመሆን አንባሳደር ጋር ያለውን ቬነስ ባንድ ተቀላቀሉ ወደ እዛም ቆይተው ዋሊ ሸበሌ ሲገቡም ኢኪዌተርስ ባንድ መሰረቱ እራሳቸውን ካጠናከሩ በኃላ ዳህላክ ባንድ ብለው ጊዮን ሆቴል መስራት ጀመሩ ከዳህላክ ጋር ሙሉቀን መለሰ
ሌቮር ቮንጃሼ ፣ ፍቃደአምደ መስቀል ፣ ሰላም ስዩም ፣ ጆ ቫኒ ሪኮ ፣ ዳዊት ይፍሩ በመሆን ሮሀ ባንድን መሰረቱ ከዛም በርካታ ስራ ሰርተዋል ፡፡
ዙረት ኢትዮጲያ የሙዚቃ ስብስብ ክላሲካል የተሰራ እንዲሁም ለበርካታ ሙዚቀኞች በሮሀ ባንድ ቤት አጅበው ሰርተዋል ከ ሰሩት በጥቂቱ ኤፍሬም ታምሩ ፣ ንዋይ ደበበ ፣ኩኩ ሰብስቤን ፣ኤልሳቤት በለጠ ፣ አረጋኸን ፣ ቴዎድሮስ ታደሰ የመሳሰሉት በአጠቃላይ 2ሺህ በላይ ከዛም በላይ ለ 13 አመት ከ ሮሀ ባንድ ጋር ሰርተዋል ፡፡
አሁን ላይ ተወዳጁ አንጋፋው ዳዊት ይፍሩ ከ ሙዚቃዊ ጋር በመተባበር አዲስ አልበም ይዞልን እየመጣ ነው በቅርቡ ይደርሳል ፡፡
539900cookie-checkየሰባዎቹ አንጋፋ አቀናባሪ ዳዊት ይፍሩ አዲስ አልበም ይዞ እየመጣ ነውno