የማስታወቂያ ባለሙያዋ ሉላ ገዙ የሮያል ጉሩኘ ምርት ለማስተዋወቅ ፈረመች።

Share Post ►

ሮያል ፎም እና ፈርኒቸር ከተመሰረተ ከ 15 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን ከ ፎም እና ፈርኒቸር ምርት በተጨማሪ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ተሰማርቶ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን በዋናነት የቡና ኤክስፖርት፤ ሪል እስቴት፣ ኮንስትራክሽን፤ ሆቴል፤ ጨርቃጨርቅ እንዲሁም አውቶሞቲቭ ኢንዱሰትሪ ውስጥ በመሰማራት የውጭ ምንዛሬን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና ከ1ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል።

ሮያል ጉሩኘ በስሩ የሚገኙ ተቋማት ምርቶችን ለደንበኞቹ ይበልጥ ለማስተዋወቅ እና በቀጣይ ለሚሰራቸው ስራዎች ብራንድ አምባሳደር ለመሆን የማስታወቂያ ባለሙያዋን እና የቴሌቪዥን ኘሮግራም አዘጋጇን ሉላ ገዙ ለመጪው አራት አመታት በዛሬው እለት አስፈርሟል።

Share Post ►

Trending Today

You may also like

Leave a Comment

* By using this form you agree you are responsible for what you comment.