የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ እንደ ቃል የተሰኘ ሙዚቃ የሙዚቃ ቪድዮ እሮብ ይወጣል…
ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ “አንድ- ቃል” የተሰኘ አራተኛ የሙዚቃ አልበም ነሀሴ 17/2016 አመተምህረት መውጣቱ ይታወሳል ፡፡
አሁን ደሞ ከ አልበሙ ውስጥ “እንደ- ቃል” የተሰኘ የአልበሙ መጠርያ የሙዚቃ ቪድዮ አልብሶ እሮብ ለት ለ አድማጭ ተመልካች ያደርሳል፡፡
“አንድ ቃል” ግጥሙን ሰለሞን ሳህለ ትዛዙ ትንሳኤ ሲሆን ዜማ ሚካኤል በላይነህ ቅንብር ኤንዲ ቤተ ዜማ በሳክስፎኑ ዘሪሁን በለጠ በትራንፔት ቴዎድሮስ አሉላ ተቀባይ ቤተል መንበሩ ሆነው ሰርተውታል፡፡
በሚካኤል በላይነህ ዩትዮብ ቻናል ከብታችሁ እሮብ ለት መመልከት ትችላላችሁ፡፡
@biggrs
ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ “አንድ- ቃል” የተሰኘ አራተኛ የሙዚቃ አልበም ነሀሴ 17/2016 አመተምህረት መውጣቱ ይታወሳል ፡፡
አሁን ደሞ ከ አልበሙ ውስጥ “እንደ- ቃል” የተሰኘ የአልበሙ መጠርያ የሙዚቃ ቪድዮ አልብሶ እሮብ ለት ለ አድማጭ ተመልካች ያደርሳል፡፡
“አንድ ቃል” ግጥሙን ሰለሞን ሳህለ ትዛዙ ትንሳኤ ሲሆን ዜማ ሚካኤል በላይነህ ቅንብር ኤንዲ ቤተ ዜማ በሳክስፎኑ ዘሪሁን በለጠ በትራንፔት ቴዎድሮስ አሉላ ተቀባይ ቤተል መንበሩ ሆነው ሰርተውታል፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
@biggrs
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ